የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን

ኢትዮጵያ እጆችዋን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች።

ሰቆ ኤርምያስ 5፣1፤ አቤቱ፥ የሆነብንን አስብ፤ ተመልከት ስድባችንንም እይ።2፤ ርስታችን ለእንግዶች፥ ቤቶቻችን ለሌሎች ሆኑ። 1: Remember, O LORD, what is come upon us: consider, and behold our reproach.2: Our inheritance is turned to strangers, our houses to aliens. 

፠፠፠፠፠፠💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️ ፠፠፠፠፠፠ 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️፠፠፠፠፠፠ ክርስቶስ ተንስአ እሙታን Christ has risen from the dead

፠፠፠፠፠፠፠†††፠፠፠†††፠፠፠፠፠
ክርስቶስ ተንስአ ሙታን
Christ has risen from the dead
+++++++++++++++++++++++
በዓቢይ ኃይል ወስልጣን
With great power and authority
+++++++++++++++++++++++
አሰሮ ለሰይጣን
He bounded Satan
+++++++++++++++++++++++
አግአዞ ለአዳም
He made Adam free
+++++++++++++++++++++++
ሰላም
Peace
+++++++++++++++++++++++
እይእዜሰ
from now on
+++++++++++++++++++++++
ኮነ
so it did
+++++++++++++++++++++++
ፍስሐ ወሰላም
happiness and peace
+++++++++++++++++++++++
እንኳን ለጌታችንና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሰን፣ መልካም በዓል ለሁላችን።
Happy Easter to all of us. Happy Easter to our Lord and Savior Jesus Christ

In Christ Christian. May God bless you and the faithful for the 2016 (2024) year of Easter in peace and health!! ፠፠፠፠፠፠†††፠፠፠፠፠

In Christ Christian.
May God bless you and the faithful for the 2016 (2024) year of Easter in peace and health!!

Christ rose from the dead = Christ rose from the dead,
With great power and authority,
Arrested for Satan = He bound Satan.
Agazo for Adam = He set Adam free.
Hello, from today.
Kone Fisha Wasalam = Happiness and Peace Became,

The Lord who preached, ``I am the resurrection and the life,'' rose (John 11+25) because Christ, who is called life, could not be conquered by death.
Before Christ was born in the flesh, the day was dark. When he was born, the night (darkness) became bright.
Similarly, when Christ was crucified, the day was dark and when he rose, the night became bright.
Therefore, if we believe that the resurrection is our resurrection, we will be subject to the law when we live on this earth.

Hosanna (Palm Sunday) in the Orthodox tradition. ፠፠፠፠፠፠†††፠፠፠፠፠

Hosanna (Palm Sunday) in the Orthodox tradition.

In Ethiopia, this Sunday marks the last week, which is the 8th week, of lent liturgy in the tradition of Ethiopian Orthodox Tewahdo Church.

The day is celebrated in a peculiar way. It’s very common to see laity wearing cube shaped palm ring and wearing palm stripe on the head. The feast precedes the holiest week in the entire Lent.

This week is known in Ethiopia as “himamat” which corresponds to “passion week.” It is the time during which the laity commemorate and live moments of pain and suffering leading to Crucifixion of Jesus Christ. The liturgy for the

week is a bit different and emphasizes the experiences of Jesus leading to Golgotha where he was crucified. To be continued.....!

ማኅሌት ወጸሎተ ቅዳሴ ዘበዓለ ትንሣኤ - ሚያዝያ ፳፯ ቀን ፳፻፲፮ ዓ.ም Happy Easter! Resurrection service held from 9:00pm. May 4 ~5, 2024

"ዘማሪ ገብረዮሐንስ ገብረጻድቅ እና  አቤል መክብብ" ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን

ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ አና ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ 

💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
የቱሳን ደብረመድሃኒት መድጏኔዓለም የመጋቢት ፳፻፲፮ መድኃኔ ዓለም ጥንተ ስቅለቱ ዓመታዊ ክብረ በዓል፣ የበዓል አከባበር በከፊል ይመልከቱ። የአመት ሰው ይበለን...!

፠፠፠†††፠፠፠†††፠፠፠†††፠፠፠
🟢🟡🔴 የምስራች ድምፅ 🟢🟡🔴
እንኳን ለጌታችን፣ መድሃኒታችን፣እየሱስ ክርስቶስ፣ ለብርሃነ ልደቱ ክብረ በዓል፣ በሰላም አደረሳችሁ/አደረሰን።

፠፠፠†††፠፠፠†††፠፠፠†††፠፠፠†††፠፠፠†††፠፠፠
እንኳን ለጌታችን፣ መድሃኒታችን፣እየሱስ ክርስቶስ፣ ለብርሃነ ልደቱ ክብረ በዓል፣ በሰላም  አደረሳችሁ/አደረሰን።
💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
የቱሳን ደብረመዳኒት መድጏኔዓለም የበዓል አከባበር በከፊል...የአመት ሰው ይበለን፣ ሃገራችንን ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ጠብቅልን የሚጣሏትን እርኩስ መንፈስ፣ ሃይለአጋንንትን በቸርነትህ ተዋጋልን፣የህዝባችንን ሰላሙን መልስልን አሜን/፫/
፠፠፠†††፠፠፠†††፠፠፠†††፠፠፠†††፠፠፠†††፠፠፠

Isaiah 7:14 Therefore the Lord himself shall give you a sign; Behold, a virgin shall conceive, and bear a son, and shall call his name Immanuel.

Isaiah 9:6 For unto us a child is born, unto us a son is given: and the government shall be upon his shoulder: and his name shall be called Wonderful, Counsellor, The mighty God, The everlasting Father, The Prince of Peace.

ጥንተ ስቅለት- መጋቢት 27

ጥንተ ስቅለት- መጋቢት 27፣ 34 ዓ.ም.
የዛሬ አንድ ሺሕ ዘጠኝ መቶ ሰባ አምስት ዓመት በዕለተ ዓርብ መጋቢት 27 ቀን 34 ዓመተ ምሕረት (5534 ዓመተ ዓለም) የክብር ባለቤት ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስለ ዓለም ድኅነት በሥጋ የተሰቀለበት ዕለት ነው፡፡ በመጽሐፍ ቅዱስ እንደተጻፈው፡ ‹‹ከስድስት ሰዓት ጀምሮም እስከ ዘጠኝ ሰዓት ዓለም ሁሉ ጨለማ ሆነ›› (ማቴዎስ 27፡45) ፈጣሪዋ በዕንጨት መስቀል ላይ ተሰቅሎ ባየችው ጊዜ ፀሐይ ጨለመች፡፡ እርሱም ከእመቤታችን ከቅድስት ድንግል ማርያም የነሣትን ለባዊት ነባቢት የሆነች ነፍሱን ከሥጋው ለያት፡፡ ሐዋርያጴጥሮስ በሥጋ ምውት ሲሆን በመለኮት ሕያው ነው እንዳለ፤ ነፍሱ ከመለኮት ሳትለይ ከሥጋ ተለየች፤ በዚያ ጊዜ ሥጋ ከመለኮት ሳይለይ በዕንጨት መስቀል ላይ ተሰቅሎ ነበር፡፡ እንዲሁም ነፍስ ከመለኮት ጋር አንድ ሁና እሥረኞች ነፍሳትን ትፈታቸው ዘንድ ወደ ሲኦል ወረደች፡፡ (1 ጴጥሮስ 3፡18-19)

Early Crucifixion of the world savior,

Early Crucifixion- March 27, ETC  34 AD.
One thousand nine hundred and seventy-five years ago today, Friday, March 27, 34th year of mercy (5534 years of the world) is the day when our glorious Lord and Savior Jesus Christ was crucified for the salvation of the world.  As written in the Bible: "From six o'clock until nine o'clock the whole world became dark" (Matthew 27:45).  And he separated his soul from his body, which was raised from our Lady, the Holy Virgin Mary.  Apostle Peter said that he is dead in the flesh but alive in the divine;  His soul was separated from the body without being separated from the divine.  At that time, the flesh was crucified on a wooden cross.  And the soul, becoming one with the divine, descends into hell to free the captive souls.  (1 Peter 3:18-19)

May the blessing of the cross be upon us forever. Amen

Today, you blessed our church congregation.Thanks much for being here and blessing us...!

You blessed our church congregation. **†††*በአገልግሎታችሁ ተቀድሰናል ተባርከናል።

ድኃኔ ዓለም ያክብርልን / ይስጥልን።*†††**

  1. A sample pictures and videos are listed from the event.

በስመ አብ፣ወወልድ፣ወመንፈስ፣ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!!!

የደብረ፣ መድሃኒት፣መድኃኔ ዓለም፣ ምእመናን የመጋቢት 27 ጥንተ ስቅለቱን በደመቀ መልኩ April 7th and 8th 2023  አክብረናል።

We.celebrated today April 8th 2023 the Annual feast of the savior of the world.On this day is the commemoration of the Crucifixion of Our Lord Jesus Christ Incarnate, to Him is the Glory, for the salvation of the world.

Isaiah 53 (አማ) - ኢሳይያስ
5: እርሱ ግን ስለ መተላለፋችን ቈሰለ፥ ስለ በደላችንም ደቀቀ፤ የደኅንነታችንም ተግሣጽ በእርሱ ላይ ነበረ፥ በእርሱም ቍስል እኛ ተፈወስን።
But he was wounded for our trespasses, and crushed for our transgressions;  And the chastisement of our salvation was upon him, and by his wounds we were healed.

1 Peter 3 (አማ) - 1 ጴጥሮስ 18: ክርስቶስ ደግሞ ወደ እግዚአብሔር እንዲያቀርበን እርሱ ጻድቅ ሆኖ ስለ ዓመፀኞች አንድ ጊዜ በኃጢአት ምክንያት ሞቶአልና፤ በሥጋ ሞተ በመንፈስ ግን ሕያው ሆነ፥
***†††****

ክብር ይስጥልን እባቶቻችን፣ምእመኑን በጤና ጠብቆ ለአመቱ ያድርሰን፣ መንፈስ ቅዱስ፣የመራው ጉባኤ፣ ነበር፣ በጣም ጥሩ ግዜ በዓምላክ ፈቃድ አሳለፍን፣  መድጏኔ ዓለም፣ በእድሜ፣በጤና ያቆይልን።  ያክብርልን ። የአመት ሰው ይበለን፣ አሜን።
****†††******

የጥቅምት መድኃኔ ዓለም ዓመታዊ በዓላችንን በዋዜማው ዓርብ Nov. 4, 2022 ከ5፡00 PM እስከ 8፡00 PM እና ቅዳሜ Nov 5, 2022 ከ3:00 AM እስከ 12:00 PM በ ታላቅ ድምቀት አክብረናል። ጥቅምት ፳፮ ፳፻፲፭

We celebrated the annual ceremony commumuration of Medehane Alem.We'd like to thank our faithful fathers of Debremitmak Mariam Phoenix: ሊቀ ጠበብት መ/ በቃሉ፣ መምህር ሰለሞን፣ እና የብስራተ ገብርኤል አስተዳዳሪ ቀሲስ ገብረ እግዚአብሔር።  Leke Tebebt Memehir Bekalu, Memeher Solomon, Debre Bisrat Gebriel Kesis Gebre Egzihabeher, and Deacons of the Church.

We special thank to the Eritrean Kidanemeret church members in Tucson and Merigeta Amare.

Today, you blessed our church congregation.Thanks much for being here and blessing us...!

You blessed our church congregation. **†††*በአገልግሎታችሁ ተቀድሰናል ተባርከናል።

ድኃኔ ዓለም ያክብርልን / ይስጥልን።*†††**

A sample pictures and videos are listed from the event.

We thank our God who give us you for being such a grateful of living life of faith. Our father Megabi Hadis Eshetu Alemayehu, we've valued the insights, advises and guidance you have provided today at our Church Nov 5, 2022./ ጥቅምት ፳፮ ፳፻፲፭
የክብር እንግዳችን ስለነበሩ ፈጣሪ እድሜና ጤና ጨምሮ ይስጥልን አባታችን በአካል ስላገኘንዎት በጣም ተደስተናል።
                                                                                       *†††** እግዚአብሔር ይስጥልን**†††*

ዘማሪ ገብረዮሐንስ ገብረጻድቅ" በሰማያት ላይ ከፍ ከፍ በል፣ ኢየሱስ ልበል ኢየሱስ"

"ዘማሪ ገብረዮሐንስ ገብረጻድቅ" ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን

"እውነት ነው አዎ እውነት ነው ኢየሱስ የአማልዕክት ዓምላክ ነወ።" "አብ የተከለው አይነቀልም"።

John 14 -6: Jesus saith unto him, I am the way, the truth, and the life: no man cometh unto the Father, but by me.
ዮሐንስ 14፣6፤ ኢየሱስም፡— እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።

"ዘማሪ ገብረዮሐንስ ገብረጻድቅ" ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን

 *†* እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሳችሁ*†*።

1 ቆሮንቶስ 18፤ የመስቀሉ ቃል ለሚጠፉት ሞኝነት፥ ለእኛ ለምንድን ግን የእግዚአብሔር ኃይል ነውና።

1 Corinthians 18: For the preaching of the cross is to them that perish foolishness; but unto us which are saved it is the power of God.

በ ወረዳችን ያሉ ፬ አድባራት የመስቀል ክብረ በዓልን  በጋራ ያከበሩበት የትውስታ ፎቶዎች። መስከረም ፳፩ ፳፻፲፭

Meskel (Ge'ezመስቀልromanized: Mesk’el) is a Christian holiday in the Ethiopian Orthodox and Eritrean Orthodox churches that commemorates the discovery of the True Cross by the Roman Empress Helena (Saint Helena) in the fourth century. Meskel occurs on the 17 Meskerem in the Ethiopian calendar (27 September, Gregorian calendar, or on 28 September in leap years). The Meskel celebration includes the burning of a large bonfire, or Demera, based on the belief that Queen Eleni, as she is known, had a revelation in a dream. She was told that she should make a bonfire and that the smoke would show her where the True Cross was buried. So she ordered the people of Jerusalem to bring wood and make a huge pile. After adding frankincense to it the bonfire was lit and the smoke rose high up to the sky and returned to the ground, exactly to the spot where the Cross had been buried.[4]

ኪራላይሶን ሰሙነ ህማማት ኦድዮ ፳፻፩፬ kiralayson / LORD have mercy  & compassion on us  Audio April 22,2022

Egzio Meharene Kirstos /Have mercy on me / Lord have compassion on us  April 22, 2022. እግዚኦ መሃርነ ክርስቶስ ሰሙነ ህማማት ኦድዮ ፳፻፩፬ 

ደብረመድሃኒት መድኃኔዓለም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን በቱሳን አሪዞና
The Palm Sunday / በዓለ ሆሣዕና ክብረ በዓል ሚያዚያ ፱ ፳፻
፲፬።

The Palm Sunday story comes to life in the Bible in Matthew 21:1-11; Mark 11:1-11; Luke 19:28-44; and John 12:12-19. The Triumphal Entry of Jesus Christ into Jerusalem marks the high point of his earthly ministry

Palm Sunday is a celebration for honoring Jesus Christ's victorious entry into Jerusalem. While this was a joyful, special occasion for his followers, this event took place towards the end of his days on Earth before being crucified. This also considered the first day of Holy Week and the Sunday before Easter, commemorating Jesus Christ's triumphal entry into Jerusalem. We celebrate April 16 2022./ሚያዚያ ፱ ፳፻፩፬። Ethiopian calander.

The EOTC, Orthodox Christian community all over the world celebrates following the Julian calendar. This marks the beginning of Holy Week, historically the most sacred time of year for Christians.

እንኳን አደረሳችሁ። 

Ethiopian and Eritrean Orthodox marked by a church service here in Tucson, Az at the Debre Medhanit Medhanealem EOTC. Ethiopians & Eritreans Orthodox faith followers celebrates together the resurrection of Jesus Christ on April 24th, 2022

ቴዎስ 28 (Matthew) 6፤ እንደ ተናገረ ተነሥቶአልና በዚህ የለም፤ የተኛበትን ስፍራ ኑና እዩ።

Matthew 28: 6: He is not here: for he is risen, as he said. Come, see the place where the Lord lay

ደብረመድሃኒት መድኃኔዓለም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን በቱሳን አሪዞና
Palm Sunday / በዓለ ሆሣዕና ክብረ በዐል ሚያዚያ፱ ፳፻፲፬።

ደብረመድሃኒት መድኃኔዓለም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን ቱሳን አሪዞና  የቤተክርስትያን ምረቃ የፎቶ ማኅደር ፳፻፲፱

ደብረመድሃኒት መድኃኔዓለም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን በቱሳን አሪዞና አመታዊ ክብረበአል

ደብረመድሃኒት መድኃኔዓለም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን በቱሳን አሪዞና አመታዊ ክብረበአል ፎቶዎች ፳፻፲፬፣
Annual feast of the savior of the world 
በዓለ መድኃኔዓለም  መጋቢት ፳፯ ፳፻፲፬።

ጥንተ ስቅለት- መጋቢት 27፣ 34 ዓ.ም.

የዛሬ አንድ ሺሕ ዘጠኝ መቶ ሰባ አምስት ዓመት በዕለተ ዓርብ መጋቢት 27 ቀን 34 ዓመተ ምሕረት (5534 ዓመተ ዓለም) የክብር ባለቤት ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስለ ዓለም ድኅነት በሥጋ የተሰቀለበት ዕለት ነው፡፡ በመጽሐፍ ቅዱስ እንደተጻፈው፡ ‹‹ከስድስት ሰዓት ጀምሮም እስከ ዘጠኝ ሰዓት ዓለም ሁሉ ጨለማ ሆነ›› (ማቴዎስ 27፡45) ፈጣሪዋ በዕንጨት መስቀል ላይ ተሰቅሎ ባየችው ጊዜ ፀሐይ ጨለመች፡፡ እርሱም ከእመቤታችን ከቅድስት ድንግል ማርያም የነሣትን ለባዊት ነባቢት የሆነች ነፍሱን ከሥጋው ለያት፡፡ ሐዋርያጴጥሮስ በሥጋ ምውት ሲሆን በመለኮት ሕያው ነው እንዳለ፤ ነፍሱ ከመለኮት ሳትለይ ከሥጋ ተለየች፤ በዚያ ጊዜ ሥጋ ከመለኮት ሳይለይ በዕንጨት መስቀል ላይ ተሰቅሎ ነበር፡፡ እንዲሁም ነፍስ ከመለኮት ጋር አንድ ሁና እሥረኞች ነፍሳትን ትፈታቸው ዘንድ ወደ ሲኦል ወረደች፡፡ (1 ጴጥሮስ 3፡18-19)

እርሱ ከሰማያት በላይ ከፍ ከፍ ያለ ልዑለ ባሕርይ ከአብ ከመንፈስ ቅዱስ ጋራ በጌትነቱ ዙፋን ተቀምጦ ያለ፣ ለእርሱም ምስጋና የክብር ክብር ገንዘቡ የሆነ ራሡን ሰውቶ ያዳነን የመንግሥቱን ደጆች በፈሳሽ ደሙ የከፈተልን ለእርሱ ስግደት አምልኮት ይገባዋል፡፡

ለዘለዓለሙ የመስቀሉም በረከት በላያችን ይደር፤ አሜን፡፡

(የመጋቢት 27 ቀን ስንክሳር )

The Palm Sunday / በዓለ ሆሣዕና ክብረ በዓል

  1. ደብረመድሃኒት መድኃኔዓለም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን በቱሳን አሪዞና
  2. The Palm Sunday / በዓለ ሆሣዕና ክብረ በዓል ሚያዚያ ፱ ፳፻፲፬

✥ ሆሳዕና = የአብይ ጾም ፰ኛ ሳምንት ✥

"ሆሳእና በአርያም ለአምላክነ ሆሳእና ቡሩክ ለመድኃኒትነ ዘይመጽእ በስመ እግዚአብሔር"
«ሆሳዕና» ቃሉ ከሁለት አረማይክ ቃላት የተሰራ ሲሆን ትርጉም «እባክህ እርዳ፣ አሁን አድን» ማለት ነው። እብራይስጡም ይህንኑ ቃል ወርሶ « הושענא » ሆሻአና ሲል ይገኛል። አዎ «አሁን አድን፣ እባክህ እርዳን» ብሎ የአዳም ዘር ያጣውን ልጅነትና የደረሰበትን ሞት ለመላቀቅ የሚያሰማው የጩኸት ድምጽ ነው፣ «ሆሳዕና»!!!
ዳዊት ነቢይ በመንፈስ ቅዱስ ተመልክቶ ማዳኑን ሲጣራና አሁን ናልን ሲል ከዘመናት በፊት አድምጠነዋል። የውስጥ ዓይኖቹ ሩቅ አይተዋል። ማዳኑንም ሽተው እንዲህ ሲል ዘምሮለታል።
«አቤቱ፥ እባክህ፥ አሁን አድን አቤቱ፥ እባክህ፥ አሁን አቅና» መዝ ፻፲፰፣፳፭
ጌታችንና መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከኢያሪኰ ከተማ ወደኢየሩሳሌም ሲወጣ ካረፈባት ከቤተ ፋጌ መንደር ሁለቱን ደቀ መዛሙርት ልኰ ውርንጫይቱን ከታሰረችበት ፈትተው እንዲያመጡለት አዟል።
«ወደ ኢየሩሳሌምም ቀርበው ወደ ደብረ ዘይት ወደ ቤተ ፋጌ ሲደርሱ፥ ያንጊዜ ኢየሱስ ከደቀ መዛሙርቱ ሁለት ላከ፥(ማቴ ፳፩፤፪) እርሱም በአህያይቱ ጀርባ ላይ ተቀምጦ ወደኢየሩሳሌም ከተማ መጣ።
ያን ጊዜም በቀደምት አበው የተነገረው ትንቢትና ዝማሬ ፍጻሜ አገኘ ።
«የሚቀድሙትም ሕዝብ የሚከተሉትም። ሆሣዕና ለዳዊት ልጅ በጌታ ስም የሚመጣ የተባረከ ነው፤ ሆሣዕና በአርያም እያሉ ይጮኹ ነበር» ማቴ ፳፩፣፱
በነገው እለት እኛም እንደእየሩሳሌም ሰዎች ይህን በአል በማክበር የምንዘምረው ዝማሬ ትልቅ ትርጉም አለው። መቅደስ አይተናልና።ነገር ግን «ሆሳዕና በአርያም » እያሉ መዘመር ብቻውን ዋጋ የለውም። ኢየሩሳሌም ተዘምሮባት ነበር። ግን ፍሬ የሌለባት በለስ በመሆኗ ደረቀች። በሚያምር ውብ ድንጋይ ፵፮ ዘመን የታነጸውን መቅደስ ማዳን አልቻለም። ተራሮችን ውደቁብን እስኪሉ ድረስ የወረደውን መከራ መሸሸግ የቻለ ዝማሬ አልተገኘም። የተቀበሉትም ፍሬ አላፈሩም። ስለዚህ በጭፍራ ተከበው ለሺህ ዘመናት ጠፉ።
በእድሜአችን ስንት «ሆሳዕና በአርያም» አሳለፍን? ማዳኑ በተደረገለት ማንነታችን ውስጥ ስንት ፍሬ አፈራን? የተራበው ኢየሱስ ከእኛ የሚፈልገውን ፍሬ ይዘናል? ወይስ ፍሬ አልባ ሆነን ለቁጣ የተዘጋጀን እንሆን? የማዳን ስራውን በህይወታችን ኖረን በሰማይ በአርያም ለቅድስና በቅተን በንጉሱ መንበር እና በቅድስት ድንግል ማርያም እናቱ ፊት እለት እለት በምስጋና ለመቆም ያብቃን።
ሆሳዕና በአርያም።
ወስብሃት ለእግዚአብሔር ✥

The Palm Sunday story comes to life in the Bible in Matthew 21:1-11; Mark 11:1-11; Luke 19:28-44; and John 12:12-19. The Triumphal Entry of Jesus Christ into Jerusalem marks the high point of his earthly ministry

Palm Sunday is a celebration for honoring Jesus Christ's victorious entry into Jerusalem. While this was a joyful, special occasion for his followers, this event took place towards the end of his days on Earth before being crucified. This also considered the first day of Holy Week and the Sunday before Easter, commemorating Jesus Christ's triumphal entry into Jerusalem. We celebrate April 16 2022./ሚያዚያ ፱ ፳፻፩፬። Ethiopian calander.

The EOTC, Orthodox Christian community all over the world celebrates following the Julian calendar. This marks the beginning of Holy Week, historically the most sacred time of year for Christians.

******እንኳን አደረሳችሁ*****

Hosanna = 8th week of fasting ✥ April 9,2023

  1. ✥ Hosanna = 8th week of fasting ✥
    "Hosanna and Aryaam to God, Hosanna and blessing to Zeimuta, in the name of God."
    The word "Hosanna" is made up of two Aramaic words meaning "Please help, save now".  The Hebrew inherits this word and says "הושענא" Hoshaana.  Yes, "Save us now, please help us" is the voice of the cry of Adam's seed to release his lost childhood and death, "Hosanna"!!!
    We listened to Prophet David centuries ago when he looked at the Holy Spirit and asked for salvation and now we have it.  His inner eyes saw far.  He smelled his salvation and sang to him.
    "Lord, please, save us now, Lord, please, save us now" Psalm 118, 25
    When our Lord and Savior Jesus Christ left the city of Jericho for Jerusalem, he sent two of his disciples from the village of Bethphage, where he stayed, and ordered them to release the colt from where it was tied and bring it to him.
    "When they approached Jerusalem and reached Bethphage on the Mount of Olives, then Jesus sent two of his disciples, (Matthew 21:2) and he sat on the back of a donkey and came to the city of Jerusalem.
    At that time, the prophecy and song of the previous abbot came to an end.
    "And the people who go before and those who follow.  Hosanna to the son of David, blessed is he who comes in the name of the Lord.  They were shouting Hosanna in the air" Matthew 21:9
    The song we will sing tomorrow, as the people of Jerusalem, in celebration of this festival, has a great meaning.  We have seen a temple, but singing saying "Hosanna in Aryaam" alone is not worth it.  Jerusalem was sung to.  But because it was a fruitless fig, it withered away.  He could not save the temple built in the beautiful stone age.  There was no song that could hide the suffering that came down until they said that the mountains had fallen.  And those who received it did not bear fruit.  So they were surrounded by hordes and disappeared for thousands of years.
    How many "Hosannas" have we spent in our lifetime?  How much fruit have we produced in our redeemed selves?  Are we carrying the fruit that the hungry Jesus wants from us?  Or shall we be unfruitful and prepared for wrath?  Let us live the work of salvation in our lives, and let us stand in the presence of the King's throne and the Holy Virgin Mary, his mother, in thanksgiving every day.
    Hosanna in Aryaam.
    You took her for God ✥

***** Happy palm Sunday*****

       *****እንኳን አደረሳችሁ******

ደብረመድሃኒት መድኃኔዓለም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን በቱሳን አሪዞና አመታዊ ክብረበአል ፎቶዎች ፳፻፲፬፣
Annual feast of the savior of the world 
በዓለ መድኃኔዓለም  መጋቢት ፳፯ ፳፻፲፬።

በስመ አብ ወወልድ  ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን።

In the name of the Father, the Son, and the Holy Spirit  One God Ame

በስመ አብ ወወልድ  ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን።

  Liturgy /ሥርዓተ ቅዳሴ

ሥርዓተ ቅዳሴ።

ቅዳሴ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ዋነኛ አምልኮተ እግዚአብሔር መፈጸሚያ ነው። ይህ ዋነኛ የሆነ የቤተ ክርስቲያኑ መንፈሣዊና ሃይማኖታዊነትን የሚገልጽ እንደ ወርቅ ማዕድን የሆነ ነው። ይህ አምላካዊ ግልጋሎት መግለጫ የሆነው የኢየሱስን በመስቀል ሞቱንና ትንሣኤውን የሚያከብርና ያለማቋረጥ ለሰው ልጆች የተሰጠውን የሕይወት ፍሬ ሁል ጊዜ የሚያሳይ ነው። ስለሆነም የቤተ ክርስቲያናችን ቅዳሴ ሁለት ዐበይት ነገሮችን ያካትታል፣

  1. ልዑል እግዚአብሔርን የሚያመሰግንና ስለማያልቅ የፀጋ ስጦታው ማክበር ነው።

  2. ቅዳሴ አዲስ መስዋዕት አይደለም ወይም የቀራንዮን መስዋዕትነት መድገም አይደለም። ይኸውም እውነተኛውና ንፁሑ የእግዚአብሔር በግ ለአንድ ግዜ ብቻ ተሰውቷል። ቅዳሴ የድኅነትን ሥራ የሚያረጋግጥ ማኅተም ነው። በዚህም የሚታየው ቤተ ክርስቲያን በአማኞቹ የሚገለጽ ነው (ካህናቱንና ምዕመናኑን ያቀፈ ነው) በዋነኛነት ሊጠቀስ የሚገባው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሥርዓተ ቅዳሴ የመንፈስ ቅዱስን ሥራ የሚያንጸባርቅ መሆኑ ነው። በሁሉ የቅዳሴ ዓይነቶች ውስጥ ሙሉ ክርስቶስ የሚገለጽበት እንጂ የእርሱ ግማሽ አካል ብቻ የሚታይበት አይደለም።

የኢትዮጵያ ፡ ኦርቶዶክስ ፡ ተዋህዶ ፡ የነበረዉ ፡ አመላካች ፡ እግዚአብሔር ፡ ለአባታችን ፡ ነቢዩ ፡ ሙሴ ፡ በኮሬብ ፡ተራራ ፡ ከተገለፀለት ፡ ቀን ፡ ጀምሮ ፡ ነዉ። ተዋህዶ ፡ ማለት ፡ ጌታችን ፡ አመላካችን ፡ መድሃኒታችን ፡ ኢየሱስ ፡ክርስቶስ ፡ ከእናቱ ፡ ከቅድስት ፡ ድንግል ፡ ማሪያም ፡ ከስጋዋ ፡ ስጋ ፡ ከነፍስዋ ፡ ነፍስ ፡ በመወሃዱ ፡ ነዉ። “ሙሴም ፡ልሂድና ፡ ቍጥቋጦው ፡ ስለ ፡ ምን ፡ አልተቃጠለም ፡ ይህን ፡ ታላቅ ፡ ራእይ ፡ ልይ ፡ አለ” ይህን ፡ ሃይል ፡ ቃል ፡ በኦሪት፡ ዘጸአት ፫ ፡ ፫ ላይ ፡ ዉን ፡ አላቃጠለዉም ፡ ቁጥቋጡም ፡ እሳቱን ፡ አላጠፋዉም።እመቤታችን ፡ ቅድስት ፡ ድንግል ፡ ማሪያምም ፡ ክብሩ ፡ ቅድስናዉ ፡ ሃይሉ ፡ እንደ ፡ እሳት ፡ የሚፋጅን ፡ አምላክ ፡በማህጸንዋ ፡ ፱ ፡ ወር ፡ ከ፭ ፡ ቃን በታቀፈችዉ ፡ ጊዜ ፡ አላቃጠላትም። ይህ ፡ ሚስጥረ ፡ ተዋህዶ ፡ ነው።

Ethiopian  Orthodox believers

  1. In the name of the Father, the Son, and the Holy Spirit  One God Amen

Ethiopian  Orthodox believers are strict Trinitarians, maintaining the Orthodox teaching that God is united in three አካል Father, Son, and Holy Spirit. This concept is known as səllasé (ሥላሴ), Ge'ez for "Trinity". Daily services constitute at large part of an Ethiopian Orthodox Christian's religious observance. Ethiopians Orthodox Christians, believe in the Holy Trinity (səllasé) of the Father, Son and Holy Spirit. we also observe typical Orthodox rituals and practices –The principal feasts of the church are nine feasts of the Lord, thirty three feasts of our Lady, the feasts of the Apostles, Sunday, Saturday, the feasts of the Angels, the feasts of the righteous (saints) and the feasts of the martyrs.

The feasts of our Lord are divided into nine major feasts are: His conception, Christmas, Epiphany, Transfiguration, Palm Sunday or hosanna, Good Frida, Easter, Ascension and Pentecost.

The Ethiopian Orthodox Tewahedo Church (Amharicየኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን,[1] Yäityop'ya ortodoks täwahedo bétäkrestyan) is the largest of the Oriental Orthodox Churches. One of the few Christian churches in sub-Saharan Africa originating before European colonization of the continent,[5] the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church dates back to the acceptance of Christianity by the Kingdom of Aksum in 330,[6] and has between 36 million and 49.8 million adherents in Ethiopia.[2][3][4] It is a founding member of the World Council of Churches.[7] The Ethiopian Orthodox Tewahedo Church is in communion with the other Oriental Orthodox churches (the Eritrean Orthodox Tewahedo Church, the Coptic Orthodox Church of Alexandria, the Malankara Orthodox Syrian Church, the Armenian Apostolic Church, and the Syriac Orthodox Church).

The Ethiopian Orthodox Tewahedo Church had been administratively part of the Coptic Orthodox Church of Alexandria from the first half of the 4th century until 1959, when it was granted autocephaly with its own patriarch by Pope Cyril VI of AlexandriaPope of the Coptic Orthodox Church.[8]

Tewahedo (Geʽez: ተዋሕዶ) is a Geʽez word meaning "united as one". This word refers to the Oriental Orthodox belief in the one perfectly unified nature of Christ; i.e., a complete union of the divine and human natures into one nature is self-evident in order to accomplish the divine salvation of mankind, as opposed to the "two natures of Christ" belief commonly held by the Latin and Eastern CatholicEastern OrthodoxAnglicanLutheran, and most other Protestant churches. The Oriental Orthodox Churches adhere to a miaphysitic Christological view followed by Cyril of Alexandria, the leading protagonist in the Christological debates of the 4th and 5th centuries, who advocate the nature of the Word of God.

Liturgy /ሥርዓተ ቅዳሴ

በስመ አብ ወወልድ  ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን።

  Liturgy /ሥርዓተ ቅዳሴ

ሥርዓተ ቅዳሴ።

ቅዳሴ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ዋነኛ አምልኮተ እግዚአብሔር መፈጸሚያ ነው። ይህ ዋነኛ የሆነ የቤተ ክርስቲያኑ መንፈሣዊና ሃይማኖታዊነትን የሚገልጽ እንደ ወርቅ ማዕድን የሆነ ነው። ይህ አምላካዊ ግልጋሎት መግለጫ የሆነው የኢየሱስን በመስቀል ሞቱንና ትንሣኤውን የሚያከብርና ያለማቋረጥ ለሰው ልጆች የተሰጠውን የሕይወት ፍሬ ሁል ጊዜ የሚያሳይ ነው። ስለሆነም የቤተ ክርስቲያናችን ቅዳሴ ሁለት ዐበይት ነገሮችን ያካትታል፣

  1. ልዑል እግዚአብሔርን የሚያመሰግንና ስለማያልቅ የፀጋ ስጦታው ማክበር ነው።

  2. ቅዳሴ አዲስ መስዋዕት አይደለም ወይም የቀራንዮን መስዋዕትነት መድገም አይደለም። ይኸውም እውነተኛውና ንፁሑ የእግዚአብሔር በግ ለአንድ ግዜ ብቻ ተሰውቷል። ቅዳሴ የድኅነትን ሥራ የሚያረጋግጥ ማኅተም ነው። በዚህም የሚታየው ቤተ ክርስቲያን በአማኞቹ የሚገለጽ ነው (ካህናቱንና ምዕመናኑን ያቀፈ ነው) በዋነኛነት ሊጠቀስ የሚገባው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሥርዓተ ቅዳሴ የመንፈስ ቅዱስን ሥራ የሚያንጸባርቅ መሆኑ ነው። በሁሉ የቅዳሴ ዓይነቶች ውስጥ ሙሉ ክርስቶስ የሚገለጽበት እንጂ የእርሱ ግማሽ አካል ብቻ የሚታይበት አይደለም።

In the name of the Father, the Son, and the Holy Spirit  One God Amen.

Rating: 5 stars
5 votes